በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
leadership_academy
Sun, 08/09/2026 - 04:10
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
የማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ግዛቸው ዋሌራ ከአመራር አካዳሚ ኃላፊ ከአቶ ተስፋዬ ብላቱ ጋር በ2019 በጀት ዓመት ታቅደው በሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ላይ የግብ ስምምነት ተፈራረሙ።
Image